ደጉ ሽርጣን (Amharic Edition of "The Caring Crab") - Pere Tuula
Colin the Crab, the most skillful builder on the eastern riverbank, never hesitates to help his friends. Now Colin is busy with his own new project-a garden pavilion for his home. But after a week of hard work, the pavilion of his dreams is still unfinished. Even worse, a boisterous fish family has taken over the construction site. The exhausted Colin buries himself under a blanket and refuses to open his curtains. Puzzled, Colin's friends call an emergency meeting-it's time for them to take action!
-----
በምስራቃዊ የወንዝ ዳርቻ በጣም ጎበዝ ግንበኛ የነበረው ኮሊን ሽርጣኑ፣ ጓደኞቹን ለመርዳት አያመነታም ነበር፡፡ ከሳምንት ጠንካራ ስራ በኋላ ያልም የነበረውን ሰማያዊውን መናፈሻ መኖርያ ቤት እስካሁን ጨርሶት ያልነበረ ሲሆን የመስሪያ ቦታውን ረባሽ የአሳ ቤተሰብ ወስደውት ነበር፡፡
ኮሊን በመሰልቸት ራሱን በአንሶላ ውስጥ በመደበቅ መጋረጃውን ለመክፈት አልወደደም ነበር፡፡ የኮሊን ጓደኞችም ግራ ተጋብተው ነበር፡፡ ድንገተኛ ስብሰባም ተጠርቶ ነበር፡፡ ለጓደኛቸው የሆነ ነገር ለማድረግ ጊዜው ነበር፡፡
EAN: 9789523259836
Oprawa Skórzana